ቶክዮ
| ከተማ, የአገር ዋና ከተማ
Japan /
Tokio /
Tokyo /
World
/ Japan
/ Tokio
/ Tokyo
/ / ቶክዮ
ከተማ, ስውር, የአገር ዋና ከተማ
ቶክዮ (東京) የጃፓን ዋና ከተማ ነው።
ቶክዮ መጀመርያ ኤዶ ተብሎ የተሰራው በ1449 ዓ.ም. ሲሆን በ1595 ዓ.ም. የጃፓን መንግሥት መቀመጫ ከክዮቶ ወደዚህ ተዛወረ። በ1860 ዓ.ም. ስሙ 'ቶክዮ' ('የምሥራቅ ዋና ከተማ') ሆነ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 35,327,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 12,790,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 35°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 139°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
Google panorama: goo.gl/maps/4UwM5QEtp1apRHsP9

ዊኪፒዲያ ዓምድ: http://am.wikipedia.org/wiki/ቶክዮ
መጋጠሚያ፥ 35°40'3"N 139°44'29"E
Array