ያርዲ ሐይቅ

Ethiopia / Afar / Gewane /

ያርዲ ሐይቅ በአዋሽ ሸለቆ ውስጥ፣ ከባሕር ጠለል 562 ሜትር (1,844 ጫማ) ከፍታ ላይ፣ ቡሬ ሙዳይቱ ወረዳ ውስጥ ይገኛል። ሐይቁ 8ኪሜ
(5 ማይል) በ 15ኪሜ (9 ማይል)ሲሆን፣ አጠቃላይ የቆዳ ስፋቱ ደግሞ 93ኪሜ² (36 ማይል²) እንደሚሆን ይገመታል።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   10°12'6"N   40°29'32"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ12 ዓመታት በፊት