መርሆ አስፋ ወሰን ጊቢ ( የደሴ ቤተመንግሥት) (ደሴ)

Ethiopia / Amhara / Dese / ደሴ

ልዑል አልጋወራሽ አስፋ ወሰን ኃይለሥላሴ ምንም እንኳን መቀመጫቸው አዲስ አበባ ከተማ ቢሆንም በጊዜው ሥልጣን ላይ በነበሩበት ዘመን የወሎ ጠቅላይ ግዛት ዋና አስተዳዳሪ ስለነበሩ ይህ መርሆ ቤተመንግሥት ሲመጡ የሚያርፉበት እና ለሳቸው ቤተመንግሥት ተብሎ የተከለለ ቦታ ነበር። ለዚህም ነው መርሆ ቤተመንግሥት የተባለው፣ መራው፣ ወይም መሪው ወይም የመሪው ቤተ መንግሥት ለማለት መሰለኝ።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   11°7'14"N   39°37'50"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ16 ዓመታት በፊት