ጨው ባሕር

Ethiopia / Southern / Jinka /
 ሐይቅ, ጨው ባሕር

ጨው ባሕር በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኝ ወቅታዊ የሆነ ሐይቅ ሲሆን፣ በሐይቁ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው ጨው ይገኝበታል። የሐይቁም አሰያየም፣ ሐይቅ መባል ሲገባው፣ ባሕር የተባለበት ምክኒያት፣ በውስጡ የሚገኘውን ከፍተኛ የጨው መጠን ለመግለጽ ተብሎ የተደረገ አባባል እንደሆነ ይታመናል። ጨው ባሕር፣ ከባሕር ጠለል 573 ሜትር (1,880 ጫማ) ከፍታ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ የዝናብ እጥረት፣ በቂ የሆነ መጋቢ ወንዝ አለመኖር፣ ከፍተኛ ከሆነ የውኃ መትነን ጋር ተደራርበው፣ አብዛኛውን ጊዜ ሐይቁ ደረቅ እንዲሆን አድርገውታል።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   4°36'54"N   36°50'58"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ12 ዓመታት በፊት