ደብረ ፀሐይ ማርያም (ጎንደር)

Ethiopia / Amhara / Gondar / ጎንደር
 ታሪካዊ, ፍላጎትን የሚያሳድር ቦታ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, የኦርቶዶክስ ቤተ መቅደስ/ቤተ ክርስቲያን
 ምስል ይጫኑ

ደብረ ፀሐይ ማርያም (ቁስቋም ማርያም) ቤተክርስቲያን በ18ተኛው ምዕተ ዓመት ወምሕረት መጀመሪያዎቹ አካባቢ በእቴጌ ምንትዋብ የተመሰረተች ሲሆን፣ የቀድሞው ሕንፃ በ1880 ዓመተ ምሕረት በሱዳን መሃዲስቶች ተቃጥሎ ከአገልግሎት ውጭ ሆነ። ከቃጠሎው በኋላ በተመሳሳይ ቦታ ላይ ተመልሳ የተገነባችውና እፁብ ድንቅ የሆነችው የደብረ ፀሐይ ማርያም (ቁስቋም ማርያም) ቤተክርስቲያን እስከዛሬ ድረስ አገልግሎቷን እያበረከተች ትገኛለች።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   12°37'21"N   37°26'48"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ11 ዓመታት በፊት