የአፄ ፋሲል ግቢ (ጎንደር)
Ethiopia /
Amhara /
Gondar /
ጎንደር
World
/ Ethiopia
/ Amhara
/ Gondar
/ ኢትዮጵያ / /
ግምብ, ፍላጎትን የሚያሳድር ቦታ, UNESCO World Heritage Site (en), enclosure (archaeology) (en)
የአፄ ፋሲል ግቢ፣ በጎንደር ከተማ ውስጥ የሚገኝ፣ በአፄ ፋሲል ዘመነ መንግሥት (1632-1667 እ,ኤ,አ)የተመሰረተ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ታሪካዊ ተብለው ከሚጠቀሱ ቦታዎች አንዱ ነው። ከአፄ ፋሲል ዘመነ መንግሥት በኋላም፣ የተለያዩ ነገሥታት ለመንግሥታዊ ግልጋሎት በግቢው ውስጥ ብዙ ሕንፃዎችን አስገንብተዋል። ከእነዚህም ውስጥ፣ የቀዳማዊ ኢያሱ ቤተመንግሥት፣ የአፄ ባካፋ ቤተመንግሥት፣ የእቴጌ ምንትዋብ ቤተመንግሥት፣ የግምጃቤት ማርያም ቤተክርስቲያን፣ የአጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርቲያን፣ የቀዳማዊ ዮሐንስ ቤተመፃሕፍት፣ የአፄ ባካፋ እልፍኝ፣ የአንበሳ ቤት፣ መዋኛ...ወዘተ ይገኙበታል።
ዊኪፒዲያ ዓምድ: http://am.wikipedia.org/wiki/ፋሲል_ግቢ
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥ 12°36'29"N 37°28'10"E
- ፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት 1.3 ኪሜ
- መምሕራን ማሰልጠኛ ተቋም 1.9 ኪሜ
- አንገረብ ውኃ ማጠራቀሚያ ግድብ 2.1 ኪሜ
- አንገረብ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት 2.8 ኪሜ
- ዳሽን ቢራ ፋብሪካ 5.2 ኪሜ
- አዘዞ የመብራት ኃይል ንኡስ ጣቢያ 7.1 ኪሜ
- አፄ ፋሲል ትምሕርት ቤት 7.2 ኪሜ
- ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን 26 ኪሜ
- ሊማሊሞ 79 ኪሜ
- አውራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን 124 ኪሜ