ደብረ ፀሐይ ቁስቋም ግቢ (ጎንደር)

Ethiopia / Amhara / Gondar / ጎንደር
 ፍርስራሽ, ታሪካዊ, ፍላጎትን የሚያሳድር ቦታ
 ምስል ይጫኑ

የደብረ ፀሐይ ቁስቋም ግቢ፣ በጎንደር ከተማ በሰሜናዊ ምዕራብ ጫፍ ላይ ይገኛል። በ18ተኛው ምዕተ ዓመት ወምሕረት መጀመሪያ አካባቢ፣ እቴጌ ምንትዋብ አስገንብተዋቸው የነበሩትን የተለያዩ ሕንፃዎች፣ በ1880 ዓመተ ምሕረት የሱዳን መሃዲስቶች በእሳት አጋይተው ያፈራረሷቸው የእነዚሁ ታሪካዊ ሕንፃዎች ፍርስራሽ በግቢው ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ ከቃጠሎው በኋላ በተመሳሳይ ቦታ ላይ ተመልሳ የተገነባችውና እፁብ ድንቅ የሆነችው የደብረ ፀሐይ ማርያም (ቁስቋም ማርያም) ቤተክርስቲያን እስከዛሬ ድረስ አገልግሎቷን እያበረከተች ትገኛለች።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   12°37'20"N   37°26'49"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ13 ዓመታት በፊት