ድንጋይ ደበሎ ማርያም ቤተክርስቲያን

Ethiopia / Amhara / Bahir Dar /
 ታሪካዊ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, የኦርቶዶክስ ቤተ መቅደስ/ቤተ ክርስቲያን
 ምስል ይጫኑ

የድንጋይ ደበሎ ማርያም ቤተክርስቲያን የተመሰረተችው በንጉሥ ላሊበላ ዘመነ መንግሥት (እአአ 1181 - 1221 ዓም) ሲሆን፣ ቤተክርስቲያንዋ በላሊበላ ከተማ በሚገኙት ጥንታዊ የውቅር ድንጋይ አብያተ ክርስቲያናት መልክ የታነጸች ናት። ድንጋይ ደበሎ ማርያም ቤተክርስቲያን ከባሕር ዳር ከተማ በቀጥታ መስመር ሲለካ፣ በደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ 19ኪሜ (11.8ማይል)፣ እንዲሁም ከጢስ እሳት በስተ ሰሜን ምዕራብ በኩል 9ኪሜ (5.6ማይል) ርቀት ላይ ትገኛለች።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   11°27'20"N   37°30'8"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ10 ዓመታት በፊት