ዘንገና ሐይቅ

Ethiopia / Amhara / Bure /

ዘንገና ሐይቅ፣ ከባሕር ጠለል 2,515 ሜትር (8,251 ጫማ) ከፍታ ላይ በሚገኝ፣ ከብ ቅርጽ ያለው ጎድጓዳማ ቦታ ላይ የተቀመጠ ሲሆን፣ በጎጃም መንገድ፣ ከእንጅባራ ከተማ በስተደቡባዊ ምሥራቅ በኩል 6.0 ኪሜ (3.7 ማይል) ርቀት ላይ፣ ከመንገዱ ጥግ ይገኛል። ሐይቁ 55 ሄክተር (136 ኤከር) የሚያክል የቆዳ ስፋት አለው።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   10°54'49"N   36°58'1"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ12 ዓመታት በፊት