አዋሳ ታቦር መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት (አዋሳ)
Ethiopia /
Southern /
Awassa /
አዋሳ
World
/ Ethiopia
/ Southern
/ Awassa
/ ኢትዮጵያ / / Szidamók
ትምሕርት ቤት
ምድብ ይጨምሩ
በእኛ አቆጣጠር እስከ ፲፱፻፷፰ (1968)ዓመተ ምሕረት ድረስ የአዋሳ ታቦር ሁለተኛ ደረጃ
ትምህርት ቤት፣ አሁን ወዳለበት ቦታ ከመዘዋወሩ በፊት፣ እዚህ ከመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ
ትምህርት ቤት ጋር አንድ ላይ ነበር፡፡ በፍጥነት እንዲደርሱ ተብሎ በሳንቃ ግድግዳ የተሰሩትን
ክፍሎች ባቡር ስለሚመስሉ፣ ባቡር በሚል ቅጽል ስም ይጠሩ ነበር፡፡ የታቦር ተማሪ የነበረ
ታቦርን የማይናፍቅ ሊኖር አይችልም፡፡
ትምህርት ቤት፣ አሁን ወዳለበት ቦታ ከመዘዋወሩ በፊት፣ እዚህ ከመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ
ትምህርት ቤት ጋር አንድ ላይ ነበር፡፡ በፍጥነት እንዲደርሱ ተብሎ በሳንቃ ግድግዳ የተሰሩትን
ክፍሎች ባቡር ስለሚመስሉ፣ ባቡር በሚል ቅጽል ስም ይጠሩ ነበር፡፡ የታቦር ተማሪ የነበረ
ታቦርን የማይናፍቅ ሊኖር አይችልም፡፡
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥ 7°3'8"N 38°28'44"E
- አዋሳ ታቦር ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት 1.7 ኪሜ
- አዋሳ መምሕራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ 1.8 ኪሜ
- አዋሳ ሐይቅ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት 2 ኪሜ
- ተፈሪ ኬላ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት። 62 ኪሜ
- አዳሚ ቱሉ አንደኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት 93 ኪሜ
- አዳሚ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት 93 ኪሜ
- ቡታጅራ አንደኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት 119 ኪሜ
- አርባ ምንጭ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት 152 ኪሜ
- ጎሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት 158 ኪሜ
- አጋሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት 227 ኪሜ
- አዋሳ የእርሻ ኮሌጅ 0.8 ኪሜ
- አዋሳ ዩኒቨርስቲ 2.1 ኪሜ
- ታቦር ተራራ 2.3 ኪሜ
- አዋሳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ 3 ኪሜ
- አዋሳ ሐይቅ 4.9 ኪሜ
- የወንዶ ገነት ጨፋ 8 ኪሜ
- ጪቱ ሐይቅ 40 ኪሜ
- ሻላ ሐይቅ 46 ኪሜ
- አብያታ ሐይቅ 63 ኪሜ
- ቦዮ ሐይቅ 68 ኪሜ