አዋሳ ታቦር ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት (አዋሳ)

Ethiopia / Southern / Awassa / አዋሳ
 ትምሕርት ቤት  ምድብ ይጨምሩ
 ምስል ይጫኑ

የአዋሳ ታቦር ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ፲፱፻፷፰ (1968) ዓመተ ምሕረት
አዳዲስ ሕንፃዎች ተሰርተውለት ወደእዚህ ቦታከመዘዋወሩ በፊት፣ ከመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ጋር አንድ ላይ ነበሩ፡፡ ይህ ሁለተኛ ደረጃ ከመከፈቱ በፊት፣ የአካባቢው ተማሪዎች ወደ ዎላኢታ ሶዶ፣ ይርጋ
ዓለም ወይም ክብረ መንግሥት መሄድ ነበረባቸው፡፡
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   7°2'15"N   38°28'19"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ16 ዓመታት በፊት