የትምባሆ ኩባኒያ (አዋሳ)

Ethiopia / Southern / Awassa / አዋሳ
 ምስል ይጫኑ

የአካባቢው አርሶ አደር የትምባሆ ምርቱን ለገበያ (ለኩባኒያው ብቻ) ያቀርብ የነበረው እዚህ ነበር። ሞኖፖል የሚለው ቅጥያ የመጣውም ከዚሁ (ተጫራች አልባ ገበያ በመሆኑ)ይመስለኛል። ኩባኒያው አሁንም በግልጋሎቱ ላይ መኖር አለመኖሩን አላውቅም።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   7°0'57"N   38°29'59"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ16 ዓመታት በፊት