አምቼ (አዲስ አበባ)

Ethiopia / Addis Abeba / አዲስ አበባ / ቀለበት መንገድ, 306
 ፋብሪካ, car assembly factory (en)
 ምስል ይጫኑ

አምቼ በመባል የሚታውቀው ኩባኒያ፣ የፊያት መኪናዎች መገጣጠሚያ ማዕከል ነው። ይህ ማዕከል በአውሮፓዊያኖች አቆጣጠር 1970 ዓመተ ምሕረት፣ አዲስ አበባ ውስጥ ተመሠረተ። ማዕከሉም፣ ከተመሠረተበት ወቅት አንስቶ፣ ቦሌ ከሚገኘው 132x 132x10³ ሜ² (142x10⁴ ጫማ²) ያህል ስፋት ካለው ቦታ ላይ ጸንቶ እስከ ዛሬ ድረስ የቆየ አንጋፋ ድርጅት ነው።

ቦሌ ክፍለ ከተማ፣
ስልክ፥ +(251-11)646-3339
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   9°0'51"N   38°48'17"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ12 ዓመታት በፊት