ዓለም አቀፋዊ የቤት እንስሳት ምርመራ ተቋም (አዲስ አበባ)

Ethiopia / Addis Abeba / አዲስ አበባ
 ተቋም, ምርመራ
 ምስል ይጫኑ

የዓለም አቀፋዊ የቤት እንስሳት ምርመራ ተቋም ከመንግሥት መዋቅር ነፃ የሆነ፣ በትርፍ ላይ ያልተመሠረተ ድርጅት ነው። የተቋሙ ዋናው መሥሪያ ቤት የሚገኘው፣ በኬኒያ ዋና ከተማ፣ ናይሮቢ ውስጥ ነው። ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ፣ በአዲስ አበባ የሚገኘው፣ የተቋሙ ሁለተኛው ዋና መሥሪያ ቤት ነው።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   9°0'56"N   38°48'52"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ13 ዓመታት በፊት