ሸማጠባ (ሸማ አጠባ) (ኪላ (ገርቢቾ))

Ethiopia / Southern / Wendo / ኪላ (ገርቢቾ)
 ምስል ይጫኑ

ተፈጥሮ አመቺ አድርጎ ያነጠፈው የአለት ድንጋይ ከንፁሁ ከገርቢቾ (ከደጋው) ዉኃ ጋር ተጣምሮ ሸማጠባ ይባላል፡፡ ከሸማጠባው በስተደቡባዊ ጫፍ ትንሽ ቆንጅዬ ፏፏቴ ትገኛለች፡፡ ሸማጠባ የተባለበትም ምክንያት ከምን እንደሆን ግልጽ ስለሆነ ማብራሪያ አያስፈልገውም፡፡
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   6°34'37"N   38°28'47"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ16 ዓመታት በፊት