ጃናሞራ ተራራ (ወሰን)

Ethiopia / Amhara / Debark / ወሰን
 ተራራ, መናፈሻ, ድምበር ብቻ ይሰመር
 ምስል ይጫኑ

ጃናሞራ ከራስ ዳሽን በስተምዕራብ የሚገኘው ሌላው ታላቁ የኢትዮጵያ ተራራ ነው፡፡ የጃናሞራ ሰሜናዊ ጫፍ እና
ከፍተኛው ቦታ ቡኃይት ይባላል፡፡ ከአካባቢው ኗሪዎች ስለ ቡኃይት በሚነገረው አፈታሪክ መሰረት፣ አህያ ጭኖ
ተራራው ላይ ሲጓዝ የነበረ ሰው በብርድ ምክኒያት ሰውየውም አህያይቱም መሞታቸውን ነው፡፡ በአካቢው የቦታ
አሰያየም ዘዴዎች ላይ በመመርኮዝ፣ ምናልባትም ቡኃይት የሚለው ስያሜ ከአፈታሪኩ ጋር የተያያዘ ይሆናል የሚል
ግምት አለኝ (ቡሃይት ብሁን ወይም ብኩን አህዪት...)፡፡
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   13°4'23"N   38°11'20"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ16 ዓመታት በፊት