መናገሻ ብሔራዊ ደን

Ethiopia / Oromia / Sebeta /
 መናፈሻ, ደን, ለዱር አራዊት ወይም ለተፈጥሮ የተከለለ አካባቢ

መናገሻ ብሔራዊ ደን በምዕራብ ሸዋ ከዉጨጫ ተራራ ግርጌ (ስር)
በስተምዕራብ በኩል የሚገኝና ጥንታዊ ታሪክ ያለው ብሔራዊ ደን ነው።
በአስራ አምስተኛው ምዕተ ዓመት አፄ ዘርአ ያዕቆብ ደኑን
ከውድመት ለመከላከል በማለት የአካባቢን ነዋሪ ሕዝብ የዛፍ
ችግኝ እንዲተክል ማዘዛቸው ይታወቃል።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   8°58'34"N   38°33'8"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ11 ዓመታት በፊት