ወጨጫ ተራራ

Ethiopia / Oromia / Sebeta /
 ምስል ይጫኑ

ወጨጫ ተራራ በምዕራብ ሸዋ የሚገኝና በአዲስ አበባ አቅራቢያ ከሚገኙት ተራራዎች በከፍታው የቅድሚያ ቦታ የያዘ ተራራ ነው። የተራራው ከፍተኛ ቦታ (ቁንጮው) ከባሕር ጠለል ሲለካ 3,385 ሜትር (11,106 ጫማ) ሲሆን፣ እንጦጦ ተራራ በ 3,200 ሜትር (10,499 ጫማ) ከፍታው በአካባቢው የቀጣይነትን ቦታ ይይዛል።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   8°58'48"N   38°35'37"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ15 ዓመታት በፊት