ጥላሁን ገሠሠ አደባባይ (አዲስ አበባ)

Ethiopia / Addis Abeba / አዲስ አበባ
 ምስል ይጫኑ

የኢትዮጵያ ታላቁና ተውዳጁ ድምፃዊ፣ የክቡር ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ አደባባይ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ራስ ብሩ መንገድ ተብሎ ይጠራ በነበረው (በአሁኑ ሴራሊዮን መንገድ)፣ ከመስቀል አደባባይ በስተደቡባዊ ምዕራብ በኩል 0.5ኪሜ (0.3 ማይል)ርቀት ላይ ይገኛል።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   9°0'25"N   38°45'32"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ12 ዓመታት በፊት