የአፍሪካ አንድነት የቀድሞ ዋና መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ)
Ethiopia /
Addis Abeba /
አዲስ አበባ
World
/ Ethiopia
/ Addis Abeba
/ Addis Abeba
/ ኢትዮጵያ / አዲስ አበባ /
organization (en), headquarters (en)
ይህ የአፍሪካ አንድነት የቀድሞው ዋና መሥሪያ ቤት ነው። ድርጅቱ ከተመሠረተበት፣ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ1955 ዓ.ም አንስቶ፣ የአሁኑ የአፍሪካ አንድነት ዋና መሥሪያ ቤት እስከተከፈተበት፣ በኢትዮጵያ አቆጣጠር፣ እስከ ጥር ወር፣ 2004 ዓመተ ምሕረት ድረስ አገልግሎቱን ሲሰጥ የቆየ ማዕከል ነው። ይህ ማዕከል፣ አሁንም ለተወሰኑ የድርጅቱ ሰራተኞች አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆኑ ትገልጾአል።
ዊኪፒዲያ ዓምድ: http://en.wikipedia.org/wiki/African_Union
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥ 9°0'2"N 38°44'30"E
- የአፍሪካ ሕብረት 0.2 ኪሜ
- የሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ሚሽን 2.3 ኪሜ
- የአካል ጉዳተኞች ድርጅት 2.9 ኪሜ
- የሴቶች፣ የሕፃናትና የወጣቶች ጉዳይ ጽሕፈት ቤት 5.1 ኪሜ
- ዓለም አቀፋዊ የቤት እንስሳት ምርመራ ተቋም 8 ኪሜ
- ጥይት ፋብሪካ 0.7 ኪሜ
- የቀድሞ መኮንኖች መኖሪያ 0.8 ኪሜ
- ተግባረዕድ 1.2 ኪሜ
- ደጃዝማች ባልቻ ሆሰፒታል 1.3 ኪሜ
- ጉምሩክ 1.4 ኪሜ
- አራተኛ ክፍለ ጦር 1.8 ኪሜ
- የይድነቃቸው ተሰማ ስታድየም 2.1 ኪሜ
- መስቀል አደባባይ 2.4 ኪሜ
- ግዮን ሆቴል 2.5 ኪሜ
- ቤተ መንግሥት 2.7 ኪሜ