ጣና ቂርቆስ

Ethiopia / Amhara / Werota /
 ምስል ይጫኑ

ጣና ቂርቆስ እንዲሁም ጣና ጭርቆስ ተብላ የምትጠራው ደሴት
በጣና ሐይቅ ውስጥ የምትገኝ ስትሆን፣ ከ 400 ዓመተ ዓለም
አንስቶ እስከ 400 ዓመተ ምሕረት ድረስ ታቦቱ ያረፈባትና
የተቀደሰችም ደሴተ ለመሆንዋ በብዙዎች ዘንድ ይታመንበታል።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   11°51'48"N   37°29'26"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ15 ዓመታት በፊት