ሐይቅ

Ethiopia / Amhara / Dese /

ሐይቅ ብቻ በመባል የሚጠራው ሐይቅ ወሎ ውስጥ፣ ከደሴ ከተማ ሰሜናዊ ምሥራቅ በኩል 30ኪሜ (18 ማይል)ርቀት ላይ ይገኛል። ሐይቁ ከባሕር ጠለል
1,911ሜ (6,270 ጫማ) ከፍታ ላይ የተቀመጠ ሲሆን፣ ቁመቱ 6.8ኪሜ (4.2 ማይል)፣ ስፋት 5ኪሜ (3.1 ማይል)፣ አጠቃላይ የቆዳ ስፋት
23ኪሜ² (8.9 ማይል²) እንደሚሆን ይገመታል። ከሐይቁ በስተደቡባዊ ምዕራብ ዳር የሚገኘው ጥንታዊው ገዳም በዘጠነኛው ምዕተ ዓመት በአፄ ድልነአድ ክፍለ ዘመን እንደተመሰረተ ይታመንበታል።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   11°20'48"N   39°42'43"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ12 ዓመታት በፊት