ሎማ ሐይቅ

Ethiopia / Afar / Dubti /
 ሐይቅ, caldera (en)
 ምስል ይጫኑ

ሎማ የእሳተ ገሞራ ሐይቅ ከባሕር ጠለል 366.4 ሜትር (1,202 ጫማ) ከፍታ፣ ከሰመራ ከተማ በስተሴሜናዊ ምዕራብ በኩል፣ በቀጥታ መስመር ሲለካ፣ 21ኪሜ (13 ማይል) ርቀት ላይ ይገኛል። ይህ ክብ ቅርጽ ያለው ሐይቅ የቆዳ ስፋቱ 51 ሄክተር (126 ኤከር) እንደሚሆን ይገመታል።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   11°58'1"N   40°56'46"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ12 ዓመታት በፊት