ኒያላ ሞተርስ (አዲስ አበባ)

Ethiopia / Addis Abeba / አዲስ አበባ
 መኪና ደላላ  ምድብ ይጨምሩ
 ምስል ይጫኑ

ቦሌ የሚገኘው ኒያላ ሞተርስ እአአ 1973 ዓመተ ምሕረት ተቋቋመ። ማዕከሉ በጃፓን አገር ለሚሰሩት የኒሳን ሞተሮች፥ አውቶሞቢል፣ የጭነት መኪና፣ አውቶብስ፣ ክሬን፣ ፎርክ ሊፍት፣ ዳምጠው (ሮለር)፣ ግሬደር፣ የእርሻ ትራክተርና የመገልገያ እቃዎች ዋና አስመጭና አከፋፋይ ማዕከል ነው።

nyalamotors.com/

ቦሌ ክፍለ ከተማ
ፖስታ ሳጥን፥ 1194
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።

ስልክ፥ +(251-011)661-2711፤ ወይም፥ +(251-011)661-3712
ወይም፥ +(251-011)661-3813
ፋክስ፥ +(251-011)661-1888፤ ወይም፥ +(251-011) 661-0738
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   9°0'35"N   38°48'12"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ13 ዓመታት በፊት