አዲስ አበባ ሬስቶራንት (አዲስ አበባ) | ምግብ ቤት, ታሪካዊ

Ethiopia / Addis Abeba / አዲስ አበባ
 ምግብ ቤት, ታሪካዊ

የቀድሞው የደጃዝማች ዉቤ አጥናፍ ሰገድ መኖሪያ ቤት የነበረውና፣ አሁን ደግሞ የአዲስ አበባ ሬስቶራንት በመባል የሚታወቀው ምግብ ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ፣ በአራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ ይገኛል። እቴጌ ዘውዲቱ ከመንገሳቸው በፊት፣ ከደጃዝማች ዉቤ ጋር ተጋብተው፣ ለሁለት ዓመታት ያህል አብረው እንደነበሩና በኋላም እንደተፋቱ የታሪክ ጽሁፎች ይጠቁማሉ።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   9°2'27"N   38°45'9"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ12 ዓመታት በፊት