የካቲት 12 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (አዲስ አበባ)

Ethiopia / Addis Abeba / አዲስ አበባ
 ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት  ምድብ ይጨምሩ

የካቲት 12 አጠቃላይ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ በአዲስ አበባ ከተማ ስድስት ኪሎ ከሚባለው አካባቢ፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በስተሰሜን በኩል የሚገኝ ሲሆን፣ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት፣ እቴጌ መነን ትምህርት ቤት በመባል ይታወቅ ነበር። ነገር ግን፣ ከደርግ ዘመን ጀምሮ፣ የካቲት 12 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመባል ይታወቃል።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   9°2'59"N   38°45'34"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ12 ዓመታት በፊት