ደቅ ደሴት

Ethiopia / Amhara / Bahir Dar /
 ምስል ይጫኑ

ደቅ ደሴት በጣና ሐይቅ ውስጥ የምትገኝ ትልቋ ደሴት ስትሆን፣ በቦታ ስፋት 26 ኪሜ² (10 ማይል²) እንደምትሆን ይገመታል። ከደሴቷ ላይ ከሚገኙት ገዳማት ውስጥ፣ በእቴጌ ምንትዋብ የተገነባችው ናርጋ ሥላሴ፣ በደሴቷ ላይ፣ በስተምዕራብ በኩል ትገኛለች።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   11°54'52"N   37°16'17"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ13 ዓመታት በፊት