የጦር ኃይሎች አጠቃላይ ሆስፒታል (አዲስ አበባ)

Ethiopia / Addis Abeba / አዲስ አበባ
 ሆስፒታል  ምድብ ይጨምሩ
 ምስል ይጫኑ

የጦር ኃይሎች አጠቃላይ ሆስፒታል ተብሎ የተሰየመው በደርግ ዘመነ መንግሥት
ሲሆን፣ የሆስፒታሉ የቀድሞው ስም ልዕልት ፀሐይ መታሰቢያ ሆስፒታል ተብሎ
ይጠራ ነበር። ሆስፒታሉ የተመሰረታው በቀ. ኃ. ሥ. ሲሆን፣ በህመም ምክኒያት
ያረፈችውን ልጃቸውን ማስታወሻ ይሆን ዘንድ፣ ሆስፒታሉ በስሟ እንዲሰየም
ተደርጎ ነበር።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   9°0'47"N   38°43'26"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ15 ዓመታት በፊት