አክሱም ጽዮን (አክሱም)

Ethiopia / Tigray / Aksum / አክሱም
 cultural heritage / national heritage (en), የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, የኦርቶዶክስ ቤተ መቅደስ/ቤተ ክርስቲያን

አክሱም ጽዮን (ርዕሰ አድባራት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፅዮን) አክሱም ትግራይ የምትገኘው ቤ/ክርስቲያን ስትሆን ወደ ኢትዮጵያ ክርስትናን ለመጀመሪያ ይዞ በገባው በአቡነ ሰላማ ዘመን የተገነባች ጥንታዊ ቤ/ክርስቲያን ነች። አሁን የሚገኘው የአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ በዓፄ ኃይለ ሥላሴ የተሠራ ነው።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   14°7'46"N   38°43'9"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ9 ዓመታት በፊት