ሞስኮ

Russia / Moscow /
 ከተማ, first-level administrative division (en), የአገር ዋና ከተማ, hero city - Soviet honorary title (en)

ሞስኮ (Москва) የሩስያ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 10,672,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 10,101,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 55°45′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°42′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
መጋጠሚያ፥   55°34'54"N   37°23'6"E
ይህ የተጠበቀ ዓምድ ነው።