ቢንግሀም አካዳሚ (አዲስ አበባ) | ትምሕርት ቤት

Ethiopia / Addis Abeba / አዲስ አበባ
 ትምሕርት ቤት  ምድብ ይጨምሩ
 ምስል ይጫኑ

የቢንግሀም አካዳሚ አዲስ አበበባ ውስጥ በሰሜናዊ ምዕራብ በኩል በሚገኘው በኮልፌ ክፍለ ከተማ ይገኛል። ትምርት ቤቱ በአውሮፓዊያኖች አቆጣጠር 1946 ዓመተ ምሕረት "የሚሽን ልጆች ትምሕርትና መኖሪያ ቤት" (የግል ትርጉም) ተብሎ የተከፈተ ሲሆን፣ ድሮ ከነበረበት ቦታ ወደ አሁኑ አድራሻ፣ ኮልፌ አካባቢ የተዘዋወረው በ1952 ዓመተ ምሕረት እንደነበር ዊኪፒዲያ ጠቅሶታል። ትምሕርት ቤቱ ከቅድመ ትምሕርት (ዜሮ ክፍል) እስከ 12ተኛ ያጠቃልላል።

ቢንግሀም አካዳሚ
ፖስታ ሳጥን፥ 4937
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ስልክ፥ +(251-11)279-1791
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   9°2'28"N   38°43'1"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ13 ዓመታት በፊት