ደባርቅ

Ethiopia / Amhara / Debark /
 ምስል ይጫኑ

ደባርቅ ከተማ የሰሜን ተራራዎች መግቢያ በር ናት ። ይህም በመሆኑ የሰሜን ተራራዎችን ለመጎብኘት
የሚጓዙ ሰዎች ሊያገኙት የሚችሉት የመጨረሻው ተለቅ ያለ ከተማ ደባርቅ ነው፡፡ በተጨማሪ፣
ደባርቅ የተቆረቆረችው ከሊማሊሞ ተራራ አናት ላይ ነው ለማለት ይቻላል። ሊማሊሞ ደግሞ ከሴሜን
ተራራዎች ሰንሰለት ውስጥ የሚጠቃለል በመሆኑ፣ የደባርቅ ከተማንም ቢሆን የሰሜን ተራራዎች
አካል አድርጎ ማየቱ ስህተት አይሆንም።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   13°8'57"N   37°53'59"E

አስተያየቶች

ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ15 ዓመታት በፊት