ስኮፕዬ

Macedonia / Skopje /
 ከተማ, የአገር ዋና ከተማ

ስኮፕዬ (መቄዶንኛ፦ Скопје) የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።


ስኮፕዬ
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 587,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 452,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 42°0′ ሰሜን ኬክሮስ እና 21°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ሥፍራው ከ156 ዓክልበ. ጀምሮ በሮሜ መንግሥት ሥር ሲሆን ስሙ ስኩፒ ተባለ።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   41°59'50"N   21°25'57"E
  •  83 ኪሜ
  •  157 ኪሜ
  •  191 ኪሜ
Array