አሸንጌ ሐይቅ

Ethiopia / Tigray / Korem /

አሸንጌ ሐይቅ ከኮረም ከተማ በስተሰሜን፣ 9ኪሜ (6ማይል) ርቀት፣ ከባሕር ጠላል 2,441.8 ሜትር (8,811 ጫማ) ከፍታ ላይ ይገኛል።
ሐይቁ 5ኪሜ (3 ማይል) በ4ኪሜ (2.5 ማይል) ሲሆን፣ የቆዳ ስፋቱ 15ኪሜ² (5.8 ማይል²) ነው።
ቀረብ ያሉ ከተማዎች:
መጋጠሚያ፥   12°34'45"N   39°30'5"E
ይህ ዓምድ የመጨረሻው ዕርማት የተደረገበት ከ10 ዓመታት በፊት